ሀብታም ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም

ከውክፔዲያ

ሀብታም ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

- ሃብታም ገንዘብ መስጠት እንደማይወድና ምናልባትም ሃብቱ የመጣው ከዚህ ንፉግነቱ እንደሆነ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።