ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን አያጣም

ከውክፔዲያ

ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን አያጣምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድን ነገር ለመስራት ከተነሳሳን በርግጥም አስፈላጊ ነገሮችን የማግኘት እድላችን ከፍተኛ ነው። ይህም የሚያበረታታ ተረትና ምሳሌ ነው።