መለጠፊያ:ሙከራ3

ከውክፔዲያ
መግቢያ ሐተታ                       
መግቢያ ሐተታ                       

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,316ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት «መግቢያ» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ከላይ መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። ለጊዜው ጥያቄ ካለወት እኒህን ነባር አባላት ፈቃደእልፍዓለምቡልጌውአንዋርንና Hጌትነትን ይጠይቁ። ሆኖም ማኅበረሠቡ የተዘጋ አይመስላችሁ፤ ምንጊዜም አዳዲስ ቋሚ አቅራቢዎች ለመጨምር እየፈለግን ነው። ከዚህም ጭምር ማንም ቋሚ አቅራቢዎች ከጥቂት ልምምድ በኋላ ለመጋቢነት ሊታጩ በቀላሉ ይቻላል!


ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

ግንቦት ፯

  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - የአሜሪካው ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን በሀገራቸው ጦር ሠራዊት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አና ሄይስ (Anna Mae Hays) እና ኤልሣበጥ ሆይሲንግቶን(Elizabeth P. Hoisington) የተባሉ ሁለት ሴት መኮንኖችን ወደጄነራልነት ማዕርግ አሳደጉ።
  • ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - ፈረንሳዊቷ ኢዲዝ ክሬሶን (Édith Cresson) የሀገራቸው የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

)

መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

15 ሜይ 2024

  • 00:4900:49, 15 ሜይ 2024መጠነ እንቅስቃሴ (ታሪክ | አርም) ‎[2,512 byte]Hgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''መጠነ እንቅስቃሴ''' ( ሞመንተም momentum) ማለት በቁስ አካላት ውስጥ ያለ የእንቅስቃሴ ብዛት ነው። ለምሳሌ 3ኪሎግራም የሆነ ድንጋይ በ10ሜትር በሰከንድ ወደ ሰሜን ቢጓዝ፣ እያንዳንዱ ኪሎግራም የድንጋዩ ክፋይ በ10m/s ፍጥነት እንዳለ ለማየት አያዳግትም። ስለዚህ ድንጋዩ 10m/s+10m/s+10ms = 30m/s ወደ...») Tag: Visual edit: Switched

14 ሜይ 2024

13 ሜይ 2024

12 ሜይ 2024

የመደቦች ዝርዝር                  
የመደቦች ዝርዝር                  
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]