ሽረክ

ከውክፔዲያ

ሽረክ (በእንግሊዝኛ: Shrek) ከ2001 እ.ኤ.አ የአሜሪካ ካርቶን ፊልም ነው። ከጊዜ በኋላ፣ ሶሥት ሌሎች ፊልሞች በሲኒማዎች ነበሩ (ሽረክ 2 (2004 እ.ኤ.አ)፣ ሽሬክ ሶስተኛው (2007 እ.ኤ.አ) እና ሽሬክ ፎሬቨር አፍተር (2010 እ.ኤ.አ)።

ሽረክ

ርዕስ በሌላ ቋንቋ Shrek(እንግሊዝኛ)
ክፍል(ኦች) የመጀመሪያ
የተለቀቀበት ዓመት 2001 እ.ኤ.አ.
ያዘጋጀው ድርጅት ድሪምወርክስ
ዳይሬክተር አንድሩ አዳምሶን፣ ቪኪ ጀንሶን
አዘጋጅ
ምክትል ዳይሬክተር
ጸሐፊ
ሙዚቃ
ኤዲተር
ተዋንያን ማይክ ማየርስ፣ ኤዲ መርፊ፣ ካሜሮን ዲያዝ
የፊልሙ ርዝመት 90 ደቂቃ
ሀገር አሜሪካ
ወጭ 60 ሚሊዮን ዶላር
ገቢ 484.4 ሚሊዮን ዶላር
ዘውግ {{{ዘውግ}}}
የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊውድ